በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ሁለት ቋሚ መቀመጫዎችን እንደምትፈልግ የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩአፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ፍትሃዊ ውክልና እና ትርጉም ያለው ተሳትፎን የሚያረጋግጥ የተሃድሶ ራዕይ እና ሞዴል በግልፅ እና አሳማኝ በሆኑ ምክንያቶች ሳቢያ በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ሁለት ቋሚ መቀመጫዎች እና ተጨማሪ ሁለት ተለዋጭ መቀመጫዎች ያስፈልጓታል ሲሉ የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ በኒውዮርክ በተካሄደው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።"የለውጡ ጊዜ አሁን ነው። አፍሪካ ድምፅን በድምፅ የመሻር ሥልጣን(የቪቶ ሥልጣን) እንዲቀር ወይም ይህ ሥልጣን ለሁሉም አዲስ ቋሚ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት እንዲሰጥ ጥሪዋን ታስተላልፋለች" ያሉ ሲሆን አክለውም "የአፍሪካ ድምጽ ሊሠማ ይገባል። የፍትህና የፍትሃዊነት ጥያቄዎች መመለስ ይባቸዋል። "ብለዋል።ባዮ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ ዙሪያ የአፍሪካ ህብረት ያቋቋመውን የአስር ሀገራት መሪዎች ኮሚቴ አስተባባሪ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ሁለት ቋሚ መቀመጫዎችን እንደምትፈልግ የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ሁለት ቋሚ መቀመጫዎችን እንደምትፈልግ የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ሁለት ቋሚ መቀመጫዎችን እንደምትፈልግ የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩአፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ፍትሃዊ ውክልና እና ትርጉም ያለው ተሳትፎን የሚያረጋግጥ... 13.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-13T10:37+0300
2024-08-13T10:37+0300
2024-08-13T11:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ሁለት ቋሚ መቀመጫዎችን እንደምትፈልግ የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
10:37 13.08.2024 (የተሻሻለ: 11:23 13.08.2024)
ሰብስክራይብ