የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንዬትስክ አካባቢ የሚያካሂዱትን ጥቃት እንደጨመሩ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንዬትስክ አካባቢ የሚያካሂዱትን ጥቃት እንደጨመሩ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ አክሎም የሩሲያ ሰራዊት በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የሊሲቺኖዬ መንደር ነፃ እንዳወጣ ገልጿል። በተጨማሪም ሰራዊቱ ክራስኖጎሮቭካ ውስጥ በሚገኙ የከተማ ብሎኮች ቁጥጥር እንደጀመረ የመከላከያ ሚኒስቴሩ አመልክቷል።በዶንዬትስክ አካባቢ የሚገኙትን የኢቫኖቭካ፣ ሰርጌዬቭካ፣ ማኬዬቭካ፣ ኪሮቮ፣ አርቴሞቮ እና ዘሄላኖዬ መንደሮች ከዩክሬን ጦር ኃይሎች መመንጠሩ እየተጠናቀቀ እንደሆነም መግለጫው አክሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0