የፍልስጤም ፕሬዝዳንት ማሃሙድ አባስ ሞስኮ ገቡ

ሰብስክራይብ
የፍልስጤም ፕሬዝዳንት ማሃሙድ አባስ ሞስኮ ገቡ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ለመካከለኛው ምስራቅ እና የአፍሪካ ሀገራት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ ተወካይ ሚክሄል ቦግዳኖቭ አቀባበል አድርገውላቸዋል ሲል የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0