የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሀገሪቱ የሚገኙ የሩሲያ አስተማሪዎች ቁጥር እንዲጨምር እንድምትፈልግ የመከላከያ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሀገሪቱ የሚገኙ የሩሲያ አስተማሪዎች ቁጥር እንዲጨምር እንድምትፈልግ የመከላከያ ሚኒስትሩ ተናገሩ በተጨማሪም ሩሲያ ውስጥ እየተካሄደ በሚገኘው አርሚ-2024 መድረክ የወታደራዊ እና ቴክኒካዊ ትብብር ለመፈራረም እቅድ እንዳላቸው ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያን የጦር መሳሪያ አቅርቦት እንደምትፈልግ የገለጹት ሚኒስትሩ ሩሲያ የሀገሪቱን ደህንነት ለማረጋገጥ የምታደርገውን አስተዋጽኦ በአዎንታዊ መልኩ እንደምትገመግም እና የሩሲያ መምህራን "በውጤታማነት" እንደሚሰሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0