የሰርቢያ ፕሬዝዳንት ከትራምፕ እና ፊኮ ቀጥሎ የግድያ ኢላማ ናቸው ሲሉ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የሰርቢያ ፕሬዝዳንት ከትራምፕ እና ፊኮ ቀጥሎ የግድያ ኢላማ ናቸው ሲሉ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩበቅርቡ በስሎቫክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ እና በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ላይ ከተደረጉ ሙከራዎች በኋላ ቀጣዩ የፕሬዝዳንታዊ ግድያ ኢላማ የሰርቢያው አሌክሳንዳር ቩቺች ናቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንዳር ቩሊን ለስፑትኒክ ገልጸዋል።"በፊኮ ከዚያም በትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ ሲፈፀም ፕሬዝዳንት ቩቺች እንዲዘጋጁ ነግሬያቸዋለሁ፡፡ ምክንያቱም ለዩክሬን ግጭት ሰላማዊ መፍትሄን በሚሹ ሰዎች ላይ የሆነ ነገር እየተፈጠረ ስለሆነ፤ አንድ ሰው ይተኩስባቸዋል" ሲሉ ቩሊን አብራርተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0