ቻድ 64ኛ ዓመት የነጻነት በዓሏን አከበረች

ሰብስክራይብ
ቻድ 64ኛ ዓመት የነጻነት በዓሏን አከበረች በዓሉን በማስመልከት ዛሬ ጠዋት በዋና ከተማዋ ኒጃሜና በሚገኘው ፕላስ ድ ላ ናሲዮን አደባባይ ወታደራዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በርካታ የውጭ ሀገራት መሪዎች የሀገሪቱን የነጻነት በዓል አስመልክቶ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0