የጣሊያን ትልቁ ደሴት የመጨረሻውን ሀይቅ አጣ

ሰብስክራይብ
የጣሊያን ትልቁ ደሴት የመጨረሻውን ሀይቅ አጣ የድሮን ምስል በሲሲሊ ፋናኮ ሀይቅ ወለል በድርቀት የተሰነጣጠቀውን አፈር ያሳያል። በፓሌርሞ አቅራቢያ የሚገኘው ፋናኮ ሀይቅ መድረቁን ተክትሎ በአከባቢው ምንም ዓይነት የተፈጥሮ ወይም ሰው ሰራሽ የውሃ አካል አይገኝም። በአንድ ወቅት 20 ሚልዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ይይዝ የነበረው ዋና የውሃ ምንጭ ለ15 ከተሞች የመጠጥ ውሃ የማቅረብ አቅም ነበረው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0