የተፈጥሮ ቁጣ፦በህንድ ሂማሻል ፕራዴሽ ክልል የተከሰተ የጎርፍ አደጋ መኪናዎችን ተጠራርጎ ወሰደ

ሰብስክራይብ
የተፈጥሮ ቁጣ፦በህንድ ሂማሻል ፕራዴሽ ክልል የተከሰተ የጎርፍ አደጋ መኪናዎችን ተጠራርጎ ወሰደ በሰሜን ህንድ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከሰርግ የሚመለሱ 10 የቤተሰብ አባላት ከነ መኪናቸው በጎርፍ ተወስደዋል። ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ አንድ ሰው ጠፍቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0