‼የመከላከያ ሚኒስቴር ዩክሬን የሩሲያን ግዛት ሰብራ ለመግባት ያደረገችውን የተጨናገፈ ሙከራ አስመልክቶ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥቷል፦

ሰብስክራይብ
‼የመከላከያ ሚኒስቴር ዩክሬን የሩሲያን ግዛት ሰብራ ለመግባት ያደረገችውን የተጨናገፈ ሙከራ አስመልክቶ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥቷል፦ 🟠 ዩክሬን በኩርስክ ክልል በቶልፒኖ፣ ዙራቭሊ እና ኦብሺቺ ኮሎዴዝ ሰፈራዎች ሰብራ ለመግባት ያደረገችው ሙከራ በሩሲያ ጦር ሃይሎች ከሽፏል። 🟠 ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ክልል ላለፉት 24 ሰዓታት ባደካሄደችው ጥቃት ሰባት ታንኮች፣ ሶስት ስትራይከር ታጠቂ ተሽከርካሪዎች፣ አንድ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪ እና 28 ሌሎች የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 230 የሚደርሱ ወታደሮችን እና 38 የጦር ተሸከርካሪዎችን አጥታለች። 🟠 የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ባካሄደው ጥቃት በአጠቃላይ 1,350 የሚደርሱ ወታደሮችን፣ 29 ታንኮችን፣ 23 የወታደር ማጓጓዣዎችን፣ 9 የእግረኛ ሰራዊት ተሽከርካሪዎችን እና 116 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን አጥቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0