‼የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዩክሬን በሩሲያ ክልሎች ላይ ላካሄደችው ጥቃት ጠንከር ያለ ምላሽ እንደሚሰጥ አረጋገጠ "እነዚህን አረመኔያዊ የሽብር ድርጊቶች አጥብቀን እናወግዛለን...የእነዚህ ወንጀሎች አስተባባሪዎችና ፈፃሚዎች እንዲሁም የውጭ ደጋፊዎቻቸው እንደሚጠየቁ አንጠራጠርም። የሩሲያ ጦር ሃይሎች የሚሰጡት ጠንካራ ምላሽ ብዙም ጊዜ አይወስድም" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ እሁድ እለት ተናግረዋል። ቃል አቀባይዋ ዩክሬን ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በሩሲያ ክልሎች ያካሄደችው የሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት የሲቪል መሰረተ ልማቶችን ለማውደም እና ሰላማዊ ዜጎችን ለመግደል ያለመ እና “በባህሪው የሽብር ተግባር ነው” ብለዋል። "የኪዬቩ አገዛዝ በሩሲያ ውስጥ ያሉ ሰላማዊ ዜጎችን ለማስፈራራት ብቻ በማሰብ የሽብር ድርጊቱን ቀጥሏል። እነዚህ አረመኔያዊ ድርጊቶች ከወታደራዊ እይታ አንጻር ምንም ፋይዳ እንደሌላቸው በሚገባ ቢረዳም ነገር ግን የጌቶቹን ብድር በጉልበት መክፈል ቀጥሏል" ሲሉ አክለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በዩክሬን ታጣቂዎች የሚፈጸመውን የሽብር ጥቃት እንዲያወግዙ በድጋሚ ቢጠይቅም ዛካሮቫ “በእፍረት የተዋጠ ዝምታ” የእነሱ ብቸኛ ምላሽ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
‼የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዩክሬን በሩሲያ ክልሎች ላይ ላካሄደችው ጥቃት ጠንከር ያለ ምላሽ እንደሚሰጥ አረጋገጠ
‼የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዩክሬን በሩሲያ ክልሎች ላይ ላካሄደችው ጥቃት ጠንከር ያለ ምላሽ እንደሚሰጥ አረጋገጠ
Sputnik አፍሪካ
‼የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዩክሬን በሩሲያ ክልሎች ላይ ላካሄደችው ጥቃት ጠንከር ያለ ምላሽ እንደሚሰጥ አረጋገጠ "እነዚህን አረመኔያዊ የሽብር ድርጊቶች አጥብቀን እናወግዛለን...የእነዚህ ወንጀሎች አስተባባሪዎችና ፈፃሚዎች እንዲሁም የውጭ ደጋፊዎቻቸው... 11.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-11T15:40+0300
2024-08-11T15:40+0300
2024-08-11T16:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
‼የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዩክሬን በሩሲያ ክልሎች ላይ ላካሄደችው ጥቃት ጠንከር ያለ ምላሽ እንደሚሰጥ አረጋገጠ
15:40 11.08.2024 (የተሻሻለ: 16:23 11.08.2024)
ሰብስክራይብ