በዓለም የመጀመሪያውን አስተዋይ የዓሳ ነባሪ ሻርክ ሮቦት ይተዋወቁ

ሰብስክራይብ
በዓለም የመጀመሪያውን አስተዋይ የዓሳ ነባሪ ሻርክ ሮቦት ይተዋወቁ በቻይናው ሼንያንግ ኤሮስፔስ ዢንጉዋንግ ግሩፕ የተዋወቀው አስደናቂ ሮቦት ለባህር ውስጥ ስራዎች እና ሳይንሳዊ ምርምር ሊውል ይችላል። አምስት ሜትር ርዝመት ያለው እና 350 ኪ.ግ የሚመዝነው ሮቦት በሰከንድ 0.7 ሜትር ፍጥነት በመዋኘት እሰከ 20 ሜትር ዘልቆ መግባት የሚችል ሲሆን የእውነተኛ ዓሳ ነባሪ ሻርክ እንቅስቃሴን ያስመስላል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0