በቡርኪናፋሶ በ2024 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ከ10,000 በላይ ንግዶች እንደተቋቋሙ ተገለጸ

ሰብስክራይብ
በቡርኪናፋሶ በ2024 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ከ10,000 በላይ ንግዶች እንደተቋቋሙ ተገለጸ ይህም ባለሃብቶች በቡርኪናቤ የንግድ ከባቢ ሁኔታ ያላቸውን እምነት ያሳያል ሲሉ የሀገሪቱ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ሰርጅ ፖዳ አሃዙን ባስታወቁበት ወቅት ተናግረዋል። ፖዳ "ይህንን የንግድ ሁኔታ ለማመቻቸት በመንግሥት የተወሰዱትን እርምጃዎች" አወድሰዋል። በ2024 የመጀመሪያ አጋማሽ በመንግሥት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ማጭበርበርን እና የኑሮ ውድነትን በመዋጋት ንግድን የማጠናከር ግብ እንደነበራቸው ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0