አዲሱ ቭላድሚር ፑቲን በጊኒ ተወለደ

ሰብስክራይብ
አዲሱ ቭላድሚር ፑቲን በጊኒ ተወለደ በኮናክሪ ከተማ ዳርቻ የሚኖረው የ30 ዓመቱ ፈርናንድ ካማኖ የመጀመሪያ ልጁን ሳአ ቭላድሚር ፑቲን ካማኖን አስጠምቋል። አባትየው ለሩሲያው መሪ ያለውን ጥልቅ አድናቆት ለመግለጽ ወንድ ልጁን በፑቲን ስም አጥምቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0