አፍሪካውያን ጋዜጠኞች በሩሲያ ፋብሪካ ተገኝተው አዳዲስ የግብርና ማሽነሪዎችን ጎበኙከዛምቢያ፣ ኮንጎ፣ ታንዛኒያ እና ኢትዮጵያ የተውጣጡ የጋዜጠኞች ቡድን ሩሲያ በዓለም ላይ ያላትን ሰብአዊ ተፅእኖ የማጠናከር ተልእኮ በተሰጠው የሩሲያ የፌደራል ኤጀንሲ ሮስሶትሩድኒቼስቶቭ አማካኝነት ወደ ሩሲያ ተጉዘዋል። ሴንት ፒተርስበርግ ከተማን መቀመጫው ያደረገውንና ከሩሲያ ዋና የማሽነሪ ማምረቻዎች አንዱ የሆነውን ኪሮቭ ፋብሪካን ጎብኝተዋል። ኩባንያው የኪሮቬት ብራንድ ምርቶቹን ለኢትዮጵያ፣ ሊቢያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ደቡብ አፍሪካ አስረክቧል። ወደ ግብፅ እና ናይጄሪያ ምርቶቹን ለማቅረብ በድርድር ላይ እንደሚገኝ የገለጹት የፒተርስበርግ ትራክተር ፋብሪካ የሽያጭ ዳይሬክተር ጆኦርጂ ፔርቲናቫ በአህጉሪቱ አዳዲስ አጋሮችን እየፈለገ እንደሆነ ተናግረዋል። ጋዜጠኞቹ ታዉራስ-ፌኒክስ እና ታዉራስ-ፕላስት ፋብሪካዎችንም ጎብኝተዋል። ኩባንያዎቹ ሴንት ፒተርስበርግ ውስጥ ከሚገኙ ግዙፍ የፕላስቲክ ምርት እና ማሸጊያ አምራቾች መካከል ናቸው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካውያን ጋዜጠኞች በሩሲያ ፋብሪካ ተገኝተው አዳዲስ የግብርና ማሽነሪዎችን ጎበኙ
አፍሪካውያን ጋዜጠኞች በሩሲያ ፋብሪካ ተገኝተው አዳዲስ የግብርና ማሽነሪዎችን ጎበኙ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካውያን ጋዜጠኞች በሩሲያ ፋብሪካ ተገኝተው አዳዲስ የግብርና ማሽነሪዎችን ጎበኙከዛምቢያ፣ ኮንጎ፣ ታንዛኒያ እና ኢትዮጵያ የተውጣጡ የጋዜጠኞች ቡድን ሩሲያ በዓለም ላይ ያላትን ሰብአዊ ተፅእኖ የማጠናከር ተልእኮ በተሰጠው የሩሲያ የፌደራል ኤጀንሲ... 10.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-10T16:06+0300
2024-08-10T16:06+0300
2024-08-10T16:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አፍሪካውያን ጋዜጠኞች በሩሲያ ፋብሪካ ተገኝተው አዳዲስ የግብርና ማሽነሪዎችን ጎበኙ
16:06 10.08.2024 (የተሻሻለ: 16:46 10.08.2024)
ሰብስክራይብ