የሩሲያ ጦር ዩክሬይን ወደ ሩሲያ ግዛት የምታደርገውን ወረራ መመከት ቀጥለዋል

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር ዩክሬይን ወደ ሩሲያ ግዛት የምታደርገውን ወረራ መመከት ቀጥለዋል ኤሮሶል ቦምብ የታጠቀ የሩሲያ ሚሳይል በደቡባዊ ሱድዛ ከተማ ዳርቻ የውጭ ቅጥረኞች የሚሰማሩበትን ቦታ በመምታት 15 ታጣቂዎችን እንደገደለ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።የዩክሬን ተንቀሳቃሽ ቡድኖች በኢቫሽኮቭስኪ፣ ማላያ ሎክንያ እና ኦልጎቭካ አካባቢዎች ወደ ሩሲያ ግዛት ለመግባት ያደረጉትን ሙከራ የሩሲያ ጦር መመከት እንደቻለ ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል። ባለፈው ቀን የዩክሬን ጦር በኩርስክ አካባቢ 175 የሚሆኑ ወታደሮችን፣ 10 ታንኮች እና 21 የጦር ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 36 ታጣቂ ተሽከርካሪዎችን እንዳጣ ሚኒስቴሩ አክሏል። በኩርስክ አካባቢ የዩክሬን ጦር 1,120 ወታደሮችን፣ 22 ታንኮች እና 20 ታጣቂ የጦር ሃይል ተሸካሚ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 140 ታጣቂ ተሽከርካሪዎችን እንዳጣ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0