የሩሲያ ኢስካንደር ኤም ሚሳይል በሩሲያ ኩርስክ ክልል ድንበር አካባቢ በሚገኝ የዩክሬን ኮማንድ ፖስት ላይ ድብደባ አካሂዶ 15 የዩክሬን ጦር ሃይሎች 22ኛ ብርጌድ ኮማንድ አባላቶችን እንደገደለ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ኢስካንደር ኤም ሚሳይል በሩሲያ ኩርስክ ክልል ድንበር አካባቢ በሚገኝ የዩክሬን ኮማንድ ፖስት ላይ ድብደባ አካሂዶ 15 የዩክሬን ጦር ሃይሎች 22ኛ ብርጌድ ኮማንድ አባላቶችን እንደገደለ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0