የፓሪስ ኦሊምፒክስ፡ አፍሪካውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን ደመቁ የወርቅ ሜዳሊያውን ኢትዮጵያዊው ታምራት ቶላ ያገኘ ሲሆን በ2፡06፡26 ሰዓት የኦሎምፒክ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። ትውልደ ሶማሊያዊው ቤልጄማዊ በሽር አብዲ ከ21 ሰከንድ በኋላ መስመሩን አልፏል። የነሐስ ሜዳሊያውን በቅርቡ በቶኪዮ፣ ቦስተን እና ቺካጎ ማራቶን ያሸነፈው ኬንያዊው ቤንሰን ኪፕሩቶ አግኝቷል። ከዚህ በፊት ክብረ ወሱኑን አስመዝግቦ የነበረው ኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ ከአንድ እስከ ሶስት ማጠናቀቅ ሳይችል ቀርቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፓሪስ ኦሊምፒክስ፡ አፍሪካውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን ደመቁ
የፓሪስ ኦሊምፒክስ፡ አፍሪካውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን ደመቁ
Sputnik አፍሪካ
የፓሪስ ኦሊምፒክስ፡ አፍሪካውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን ደመቁ የወርቅ ሜዳሊያውን ኢትዮጵያዊው ታምራት ቶላ ያገኘ ሲሆን በ2፡06፡26 ሰዓት የኦሎምፒክ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። ትውልደ ሶማሊያዊው ቤልጄማዊ በሽር አብዲ ከ21 ሰከንድ በኋላ መስመሩን... 10.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-10T13:44+0300
2024-08-10T13:44+0300
2024-08-10T14:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий