የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ (ቲሞፊዬቭካ፣ ኖቮስሎቭካ፣ ፐርቫያ እና ቬሴሎዬ) የሚገኙ አራት ሰፈራዎችን ባለፈው ሳምንት ውስጥ ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ (ቲሞፊዬቭካ፣ ኖቮስሎቭካ፣ ፐርቫያ እና ቬሴሎዬ) የሚገኙ አራት ሰፈራዎችን ባለፈው ሳምንት ውስጥ ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሚኒስቴሩ ከሚሰጠው ሳምንታዊ ሪፖርት የተወሰዱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፡- 🟠 አራት የዩክሬን ሚግ-29 ተዋጊ ጄቶች፣ አንድ ሱ-27 ጀት እና ሁለት ሌፐርድ ታንኮች ወድመዋል። 🟠 በሳምንቱ ውስጥ የዩክሬን ጦር ያጣቸው ወታደሮች ብዛት ወደ 12,980 ደርሷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0