የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል የዩክሬንን ወረራ መመከቱን እንደቀጠለ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል የዩክሬንን ወረራ መመከቱን እንደቀጠለ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የዩክሬን ጦር አራት ታንኮችን ጨምሮ ከ280 የሚበልጡ ወታደሮችን እና 27 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን በኩርስክ አካባቢ አጥቷል። በአጠቃላይ በክልሉ በተካሄደው ጦርነት ጠላት እስከ 945 የሚደርሱ ወታደሮች እና 102 የታጠቁ ተሽከርካሪዎችን እንዳጣ ሚኒስቴሩ አክሏል። በተጨማሪም የሩሲያ አቪዬሽን የዩክሬን ተጠባባቂ ወታደሮችን በአጎራባች ሱሚ ክልል (ዩክሬን) እንደደበደበ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0