በቻይና ዢጂያንግ ግዛት ኒንግቦ-ዙሻን ወደብ የጭነት ኮንቴይነር ፈነዳ

ሰብስክራይብ
በቻይና ዢጂያንግ ግዛት ኒንግቦ-ዙሻን ወደብ የጭነት ኮንቴይነር ፈነዳ አደጋው የተከሰተው ያንግሚንግ የባህር ትራንስፖርት ኮርፖሬሽን ንብረት በሆነው የኮንቴይነር መርከብ ዋይ ኤም ሞቢሊቲ ላይ ነው። የኒንግቦ የባህር ደህንነት አስተዳደር አደገኛ እቃ የያዘ ኮንቴይነር እንደፈነዳ አስታውቋል። በቅድመ መረጃዎች መሰረት ሰው ላይ ጉዳት አልደረሰም። የፍንዳታው መንስኤ እየተጣራ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0