የነሐሴ 3 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የሩሲያዋ ሊፕትስክ ከተማ ከባድ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተፈጽሞባት 9 ሰዎች ቆሰሉ። 🟠 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በአንድ ሌሊት 75 ድሮኖችን በሀገሪቱ ክልሎች እንዳጨናገፈ እና እንዳወደመ አስታውቋል። ወደ ክራይሚያ የሚንቀሳቀሱ ሰባት ሰው አልባ ጀልባዎች በጥቁር ባህር ወድመዋል። 🟠 ከ"ጆርጂያ ክፍለ ጦር" የተውጣጡ 120 ቅጥረኞች በኩርስክ ክልል የዩክሬን ጥቃት ላይ እየተሳተፉ መሆናቸውን የአሜሪካ ፖርታል ዘገባ አመልክቷል። 🟠 ኢራን በእስራኤል ላይ ጥቃት የምትሰነዝር ከሆነ "በጣም ከባድ" መዘዝ ይገጥማታል ሲል ዋይት ሀውስ አስፈራርቷል። 🟠 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ካማላ ሃሪስ ጷግሜ 5 ከተቀናቃኛቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር በቴሌቭዥን የሚተላለፈ ክርክር እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል። 🟠 አሜሪካዊው ስራ ፈጣሪ ኤለን መስክ በቀልድ መልክ በቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ማዱሮ ላይ ጨረር እንደሚጠቀም ያስፈራራ ሲሆን ማዱሮ ኤክስ የማህበራዊ ትስስር ገጽን ከሀገራቸው ውስጥ አግደዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የነሐሴ 3 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦
የነሐሴ 3 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የነሐሴ 3 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የሩሲያዋ ሊፕትስክ ከተማ ከባድ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተፈጽሞባት 9 ሰዎች ቆሰሉ። 🟠 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በአንድ ሌሊት 75 ድሮኖችን በሀገሪቱ ክልሎች እንዳጨናገፈ እና እንዳወደመ... 09.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-09T12:33+0300
2024-08-09T12:33+0300
2024-08-09T13:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий