12 የዩክሬን ታጣቂዎች በሩሲያ ቁጥጥር ውስጥ ባለ ግዛት ኪንበርን ስፒት በተሰኘ ቦታ ሰርገው ለመግባት ሲሞክሩ እንደተገደሉ የኬርሶን ክልል አስተዳዳሪ አስታወቁ

ሰብስክራይብ
12 የዩክሬን ታጣቂዎች በሩሲያ ቁጥጥር ውስጥ ባለ ግዛት ኪንበርን ስፒት በተሰኘ ቦታ ሰርገው ለመግባት ሲሞክሩ እንደተገደሉ የኬርሶን ክልል አስተዳዳሪ አስታወቁበጥቁር ባህር ዲኔፐር ወንዝ አፍ አጠገብ የሚገኘው ወደ ባህር ገባ ብሎ የሚገኘው መሬት ለልዩ ወታደራዊ ዘመቻው በታክቲክ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0