የነሐሴ 2 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች 🟠 ቭላድሚር ፑቲን ከሩሲያ የኩርስክ ግዛት ተጠባባቂ አስተዳዳሪ ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ አድረገዋል፤ አስተዳደሪው ፕሬዚዳንቱ ለክልሉ ላደረጉት ድጋፍ አመስግነዋል። 🟠 የዩክሬን ወታደሮች በኩርስክ ክልል የሚያደርጉት ግስጋሴ ተገትቷል፤ የዩክሬን ወታደሮች እና መሳሪያዎች በተኩስ መውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የዩክሬን ጦር ኃይሎች በኩርስክ ክልል ውስጥ እስከ 400 የሚሆኑ ወታደሮች እና 32 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን አጥተዋል።🟠 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ተቀናቃኛቸው ካማላ ሃሪስ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ቃለ ምልልስ ለማድረግ እየተቆጠበች ነው ምክንያቱ ደግሞ "ብቃት ስለሌላት ነው " በማለት ተናግረዋል።🟠 የብሪቲሽ አየር ሃይል የቻይናን እና የሩሲያን የሣተላይት ሁኔታ ለመከታተል በሚል በዌልስ የራዳር ጣቢያ ሊገነባ መሆኑን ቴሌግራፍ ፅፏል። 🟠 የጃፓን ሳይንቲስቶች በፓስፊክ ውቅያኖስ ግርጌ በሚገኘው የናንካይ አካባቢ አደጋ ሊደርስ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ማስጠንቀቂያው የተሰጠው ዛሬ በሬክተር እስኬል 7.1 ሆኖ ከተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የነሐሴ 2 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች
የነሐሴ 2 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች
Sputnik አፍሪካ
የነሐሴ 2 ምሽት ዋና ዋና የአለም ዜናዎች 🟠 ቭላድሚር ፑቲን ከሩሲያ የኩርስክ ግዛት ተጠባባቂ አስተዳዳሪ ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ አድረገዋል፤ አስተዳደሪው ፕሬዚዳንቱ ለክልሉ ላደረጉት ድጋፍ አመስግነዋል። 🟠 የዩክሬን ወታደሮች በኩርስክ ክልል... 08.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-08T20:31+0300
2024-08-08T20:31+0300
2024-08-08T21:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий