የቡርኪናፋሶ መንግስት 69% የሚሆነውን ግዛት እንደሚቆጣጠር የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋልጄኔራል ካሱም ኩሊባሊ እንደተገለጹት እ.ኤ.አ በ 2022 40% ብቻ የሚሆነውን ግዛት ነበር የሚቆጣጠሩት።"ቀሪው 31% የሚሆነው ግዛት ምንም ሰው የሌለባቸው አካባቢዎች ናቸው" ብለዋል ባለሥልጣኑ። ሚኒስቴሩ አክለውም "ግዛቱን መቆጣጠር ዘላቂ እርምጃ እንደሆነ" ገልፀዋል። እ.አ.አ ከ2015 ጀምሮ ቡርኪናፋሶ በየጊዜው በጂሃዲስት ቡድኖች ጥቃት ይደርስባታል። በዚህ ጊዜ ከ20,000 የሚበልጡ ንፁሃን ዜጐች እና ወታደሮች መሞታቸውን በዓለም ዙሪያ በተከሰቱ ግጭቶች ሰለባየሆኑ ሰዎችን የሚዘረዝረው አክሌድ የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት መረጃ ያሳያል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቡርኪናፋሶ መንግስት 69% የሚሆነውን ግዛት እንደሚቆጣጠር የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋል
የቡርኪናፋሶ መንግስት 69% የሚሆነውን ግዛት እንደሚቆጣጠር የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋል
Sputnik አፍሪካ
የቡርኪናፋሶ መንግስት 69% የሚሆነውን ግዛት እንደሚቆጣጠር የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋልጄኔራል ካሱም ኩሊባሊ እንደተገለጹት እ.ኤ.አ በ 2022 40% ብቻ የሚሆነውን ግዛት ነበር የሚቆጣጠሩት።"ቀሪው 31% የሚሆነው ግዛት ምንም ሰው... 08.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-08T19:10+0300
2024-08-08T19:10+0300
2024-08-08T19:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቡርኪናፋሶ መንግስት 69% የሚሆነውን ግዛት እንደሚቆጣጠር የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋል
19:10 08.08.2024 (የተሻሻለ: 19:46 08.08.2024)
ሰብስክራይብ