በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ ባህል ማዕከል እንዲሁም የሶቭየት እና የሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው ከባድ የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ አደረጉ

ሰብስክራይብ
በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ ባህል ማዕከል እንዲሁም የሶቭየት እና የሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው ከባድ የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ አደረጉበአጠቃላይ 200 ኪሎ ግራም ዱቄት እና የአትክልት ዘይት ያበረከቱ ሲሆን፤ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የንግድ ምክር ቤት ተወካዮችም በራሳቸው አቅም ተጨማሪ ልገሳ እንደሚያደርጉ ተገልጿል። የንግድ ምክር ቤቱ ኃላፊ ቦጋለ ቢታኔ ከሩሲያ ባህል ማእከል ተጠባባቂ ሃላፊ ዲሚትሪ ብሪሌቭ የተረከበውን ሰብአዊ እርዳታ ተቀብለዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0