የቡርኪናፋሶ መከላከያ ሚኒስትር እ.አ.

ሰብስክራይብ
የቡርኪናፋሶ መከላከያ ሚኒስትር እ.አ.አ በነሀሴ አጋማሽ ሩሲያን እንደሚጎበኙ ተገለጸካሱም ኩሊባሊ በ2024 ወታደራዊ መድረክ ላይ እንደሚሳተፉ በቡርኪናፋሶ ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ የሆኑት ያስኔማኔግሬ ሳዋዶጎ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0