ከሩሲያ ኩርስክ ግዛት ጋር በሚያዋስነው ድንበር አካባቢ የዩክሬን ጦር መሳሪያ ሲወድም የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቋል

ሰብስክራይብ
ከሩሲያ ኩርስክ ግዛት ጋር በሚያዋስነው ድንበር አካባቢ የዩክሬን ጦር መሳሪያ ሲወድም የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቋልየኢስካንደር-ኤም ሚሳይል ሲስተም የዩክሬንን ጦር እና ልዩ መሳሪያዎችን ዒላማ ያደረገ ጥቃት በመፈጸም ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0