‼ኪየቭ ያለ ልዩነት ሌላ መጠነ ሰፊ ትንኮሳ ጀምራለች ሲሉ ፑቲን በኩርስክ ክልል ስላለው ሁኔታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል

ሰብስክራይብ
‼ኪየቭ ያለ ልዩነት ሌላ መጠነ ሰፊ ትንኮሳ ጀምራለች ሲሉ ፑቲን በኩርስክ ክልል ስላለው ሁኔታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል"የኪየቭ አስተዳደር ያለ ልዩነት ሌላ መጠነ ሰፊ ጥቃት እየሰነዘረ ይገኛል። ሚሳኤሎችን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በመጠቀም በመኖሪያ ህንጻዎች እና በአምቡላንስ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈጸመ ነው። "ሲሉ ፑቲን በመንግስት ስብሰባ ላይ አንስተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0