በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሷል ይህ ድንገተኛ አደጋ የተፈፀመው ዡሃይ ውስጥ ሲሆን ሙሉ ህንፃው በቅጽበት ተደርምሷል። ከተፈጠረው አደጋ አራት ግለሰቦች በህይወት ሲተርፉ፤ ሦስት ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ፤ በተጨማሪም አንድ ሰው መቁሰሉ ተነግሯል።በቅድመ መረጃ መሰረት የጋዝ ፍንዳታ የአደጋው መንስኤ ሊሆን ይችላል ተብሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሷል
በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሷል
Sputnik አፍሪካ
በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሷል ይህ ድንገተኛ አደጋ የተፈፀመው ዡሃይ ውስጥ ሲሆን ሙሉ ህንፃው በቅጽበት ተደርምሷል። ከተፈጠረው አደጋ አራት ግለሰቦች በህይወት ሲተርፉ፤ ሦስት ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ፤ በተጨማሪም... 07.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-07T18:46+0300
2024-08-07T18:46+0300
2024-08-07T19:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий