የኡጋንዳ ዓይነ ስውራን መተግበሪያ ለአካታችነት አንደ ማርሽ ቀያሪ የሚታይ እንደሆነ ተገለፀ

ሰብስክራይብ
የኡጋንዳ ዓይነ ስውራን መተግበሪያ ለአካታችነት አንደ ማርሽ ቀያሪ የሚታይ እንደሆነ ተገለፀበሱዚ ወተር ሃርቨስቲንግ ኩባንያ በአገር ውስጥ የበለፀገው መተግበሪያ የእይታ እክል ያለባቸውን ተማሪዎች የትምህርት አቀባበል እያሻሻለ የሚገኝ የፈጠራ ውጤት ነው። የመተግበሪያው ቁልፍ ባህሪዎች የብሬይል ትርጉም ሳያስፈልግ ጽሑፎችን ስካን ማድረግ ይችላል ጽሑፎችን ለማንበብ እና ለጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የድምጽ ስሪቶችን ይጠቀማል⏱ በምዘና ወቅት ለተማሪዎች ሆነ ለአስተማሪዎች ጊዜ ይቆጥባልይህ መተግበሪያ የስማርትፎን ካሜራዎችን፣ እንቅስቃሴን እና ግኑኝነትን በመጠቀም ተማሪዎችን ከእኩዮቻቸው ወይም ከአስተማሪዎች ተጨማሪ እገዛን ሳይሹ በራሳቸው ጊዜ ጽሑፎችን እንዲያነቡ ያስችላቸዋል።እ.አ.አ በሐምሌ ወር መጀመሪያ ላይ ሀገሪቱ የኡጋንዳ የምልክት ቋንቋን በመላ ሀገሪቱ ዲጂታል ለማድረግ እና ለማስተዋወቅ ያለመ U-signup መተግበሪያን መጀመሯ ይታወሳል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0