ኪየቭ እና ምዕራባውያን አሸባሪዎችን ከመደገፋቸውም በተጨማሪ የሩሲያ አጋር የሆኑ የአፍሪካ ሀገራትን ለማተራመስ ይሰራሉ ሲል የጥቁር አፍሪካውያን ዲፌንስ ሊግ ፕሬዝዳንት ገለፀ"የማሊ ወታደሮችን ለመግደል አሸባሪ ቡድኖችን መደገፍ የሩሲያን ተፅእኖ ለማናጋት ያለመ ነው ብለን እንድናምን ያደርገናል። ሩሲያ በአፍሪካ ያላትን ተጽእኖ የሚረብሽ ቢመስልም፤ የአሜሪካ፣ የፈረንሳይ እና የአውሮፓ ህብረት ተጽእኖ ግን አይደለም፤ ከሞስኮ ጋር ትብብር ለመመሥረት የወሰኑት አፍሪቃውያን ራሳቸው ናቸው። " ሲል የጥቁር አፍሪካ ዲፌንስ ሊግ ፕሬዝዳንት ኢጎውንቺ ቤሃንዚን ለስፑትኒክ ተናግሯል።ዩክሬን ሉዓላዊት ሀገር በሆነችው በማሊ የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ በመግባት እንደ "አሸባሪ መንግስት" እየሰራች መሆኑን ቤሃንዚን አፅንዖት ሰጥቶ ተናግሯል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኪየቭ እና ምዕራባውያን አሸባሪዎችን ከመደገፋቸውም በተጨማሪ የሩሲያ አጋር የሆኑ የአፍሪካ ሀገራትን ለማተራመስ ይሰራሉ ሲል የጥቁር አፍሪካውያን ዲፌንስ ሊግ ፕሬዝዳንት ገለፀ
ኪየቭ እና ምዕራባውያን አሸባሪዎችን ከመደገፋቸውም በተጨማሪ የሩሲያ አጋር የሆኑ የአፍሪካ ሀገራትን ለማተራመስ ይሰራሉ ሲል የጥቁር አፍሪካውያን ዲፌንስ ሊግ ፕሬዝዳንት ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ኪየቭ እና ምዕራባውያን አሸባሪዎችን ከመደገፋቸውም በተጨማሪ የሩሲያ አጋር የሆኑ የአፍሪካ ሀገራትን ለማተራመስ ይሰራሉ ሲል የጥቁር አፍሪካውያን ዲፌንስ ሊግ ፕሬዝዳንት ገለፀ"የማሊ ወታደሮችን ለመግደል አሸባሪ ቡድኖችን መደገፍ የሩሲያን ተፅእኖ ለማናጋት... 07.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-07T13:53+0300
2024-08-07T13:53+0300
2024-08-07T14:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኪየቭ እና ምዕራባውያን አሸባሪዎችን ከመደገፋቸውም በተጨማሪ የሩሲያ አጋር የሆኑ የአፍሪካ ሀገራትን ለማተራመስ ይሰራሉ ሲል የጥቁር አፍሪካውያን ዲፌንስ ሊግ ፕሬዝዳንት ገለፀ
13:53 07.08.2024 (የተሻሻለ: 14:23 07.08.2024)
ሰብስክራይብ