የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም)ተወካዮች በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ዙሪያ ከቡርኪናፋሶ ኢነርጂ ሚኒስትር ያኩባ ዛብር ጉባ ጋር በዋጋዱጉ መወያየታቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል።ኢነርጂ ሀገሪቷ እውነተኛ ሉዓላዊነትን የምታረገግጥበት መስክ ነው ሲሉ ሚኒስትሩ ከሩሲያ ልዑካን ቡድን ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ መናገራቸውን የዜና ምንጩ አክሎ ገልጿል።ከግንባታው በፊት ያለውን ሁኔታ በተመለከተ 2 ደረጃዎች ብቻ ይቀራሉ ያሉ ሲሆን፤ ስምምነት መፈረም እና የቴክኒክ አቅርቦትን የሚመለከቱ ጉዳዮች እንደሆኑ ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም)ተወካዮች በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ዙሪያ ከቡርኪናፋሶ ኢነርጂ ሚኒስትር ያኩባ ዛብር ጉባ ጋር በዋጋዱጉ መወያየታቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል።
የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም)ተወካዮች በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ዙሪያ ከቡርኪናፋሶ ኢነርጂ ሚኒስትር ያኩባ ዛብር ጉባ ጋር በዋጋዱጉ መወያየታቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል።
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም)ተወካዮች በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ዙሪያ ከቡርኪናፋሶ ኢነርጂ ሚኒስትር ያኩባ ዛብር ጉባ ጋር በዋጋዱጉ መወያየታቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል።ኢነርጂ ሀገሪቷ እውነተኛ ሉዓላዊነትን የምታረገግጥበት መስክ... 07.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-07T12:21+0300
2024-08-07T12:21+0300
2024-08-07T12:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም)ተወካዮች በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ዙሪያ ከቡርኪናፋሶ ኢነርጂ ሚኒስትር ያኩባ ዛብር ጉባ ጋር በዋጋዱጉ መወያየታቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል።
12:21 07.08.2024 (የተሻሻለ: 12:46 07.08.2024)
ሰብስክራይብ