በኦሎምፒክ መንደር የሚቀረበው ምግብ ውስጥ ትሎች እንደተገኙ የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ የዋና ስፖርት ውድድር ሻምፒዮኑ ተናገረየብሪታኒያው የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት አዳም ፒቲ በፓሪስ 2024 አዘጋጆች፤ በኦሎምፒክ ውድድር መስተንግዶ ላይ በቂ ምግብ ባለማግኘቱ መቸገሩን ተናግሯል።" የአስተማማኝ አቅርቦት ትርክት በአትሌቶች ዘንድ አልሰራም። ውድድሬን በብቃት ለማከናወን ስጋ መብላት እፈልጋለሁ፤ ሀገሬም እያለሁ ስጋ ነውየምበላው፤ ስለዚህ ለምን እዚህ ሲሆን ሌላ ምግብ ለመብላት እገደዳለሁ? " ሲል ፔቲ ጥያቄ አቅርቧል።"እኔ አሳ መመገብ እወዳለሁ ነገር ግን ሰዎች በአሳው ውስጥ ትሎች እያገኙ ነው፤ ያ ጥሩ አይደለም" ሲል ሃሣቡን አጠቃሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኦሎምፒክ መንደር የሚቀረበው ምግብ ውስጥ ትሎች እንደተገኙ የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ የዋና ስፖርት ውድድር ሻምፒዮኑ ተናገረ
በኦሎምፒክ መንደር የሚቀረበው ምግብ ውስጥ ትሎች እንደተገኙ የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ የዋና ስፖርት ውድድር ሻምፒዮኑ ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
በኦሎምፒክ መንደር የሚቀረበው ምግብ ውስጥ ትሎች እንደተገኙ የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ የዋና ስፖርት ውድድር ሻምፒዮኑ ተናገረየብሪታኒያው የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት አዳም ፒቲ በፓሪስ 2024 አዘጋጆች፤ በኦሎምፒክ ውድድር መስተንግዶ ላይ በቂ ምግብ ባለማግኘቱ... 06.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-06T19:10+0300
2024-08-06T19:10+0300
2024-08-06T19:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኦሎምፒክ መንደር የሚቀረበው ምግብ ውስጥ ትሎች እንደተገኙ የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ የዋና ስፖርት ውድድር ሻምፒዮኑ ተናገረ
19:10 06.08.2024 (የተሻሻለ: 19:46 06.08.2024)
ሰብስክራይብ