የጣሊያን ፖሊስ በሰርዲኒያ የሚገኝ ህገ-ወጥ የውሻ መጠለያን መዝጋቱን ገለጸ

ሰብስክራይብ
የጣሊያን ፖሊስ በሰርዲኒያ የሚገኝ ህገ-ወጥ የውሻ መጠለያን መዝጋቱን ገለጸ በመጠለያው 120 ውሾች የነበሩ ሲሆን ያለ በቂ ምግብ በደካማ ሁኔታ የሚገኙ ነበሩ ብሏል ፖሊስ።ውሾቹ ወደ ተፈቀደው መጠለያ እንዲገቡ የተደረገ ሲሆን፤ መጠለያውን ይመሩ የነበሩ ሁለት ሴቶች በእንስሳት ላይ የጭካኔ ድርጊት በመፈፀም ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0