በሞስኮ መካነ አራዊት ውስጥ አዲስ የጃፓን ክሬን ጫጩት ተፈለፈለበሞስኮ የእንስሳት መካነ አራዊት ውስጥ አንድ ያልተለመደ ክስተት ተከስቷል፤ የጃፓን ክሬን ጫጩት እ.አ.አ ሰኔ 24 ተፈልፍሏል። የጫጩቱ ወላጆች 20 እና 30 ዓመት የሆናቸው መሆኑ ለመራባት በጣም ያረጁ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር። ለዚህ ነው የጫጩቱ መፈልፈል የተለየ ጉልህ ሥፍራ እንዲይዝ ያደርገው። ከጫጩቱ መፈልፈልበኋላ ባሉት አሥር ቀናት ውስጥ የጫጩቱ ወላጆቹ በትጋት እየተንከባከቡት ይገኛሉ። የእንስሳት መካነ አራዊት ባለሙያዎች ምንም አይነት መረበሽ እንዳይኖር የሰዎችን መስተጋብር ለመቀነስ መርጠዋል፣ ምክንያቱም ወላጆቹ ማንም ሰው ወደ አዲሱ ጫጩ እንዲቀርብ አይፈቅዱም ብሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሞስኮ መካነ አራዊት ውስጥ አዲስ የጃፓን ክሬን ጫጩት ተፈለፈለ
በሞስኮ መካነ አራዊት ውስጥ አዲስ የጃፓን ክሬን ጫጩት ተፈለፈለ
Sputnik አፍሪካ
በሞስኮ መካነ አራዊት ውስጥ አዲስ የጃፓን ክሬን ጫጩት ተፈለፈለበሞስኮ የእንስሳት መካነ አራዊት ውስጥ አንድ ያልተለመደ ክስተት ተከስቷል፤ የጃፓን ክሬን ጫጩት እ.አ.አ ሰኔ 24 ተፈልፍሏል። የጫጩቱ ወላጆች 20 እና 30 ዓመት የሆናቸው መሆኑ ለመራባት... 06.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-06T18:47+0300
2024-08-06T18:47+0300
2024-08-06T19:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий