ቱርክ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ በአለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት የከፈተቸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ለመቀላቀል ማመልከቻ ልታቀርብ ነውየቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ሰኞ እለት በካይሮ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት ቱርክ ማመልከቻዋን በመጪው ረቡዕ ለተባበሩት መንግስታት ፍርድ ቤት ለማቅረብ ማቀዷን አስታውቀዋል። "በሌላ አነጋገር ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤል የምታደርገውን ማንኛውንም ዓይነት ክፋት ለመደበቅ እየሞከረች ነው፣ ይህንንም ድርጊቷን ለማቃለል መሞከር ተቀባይነት የለውም። እስራኤል አሁን ኃላፊነቱን መውሰድ አለባት።በግንቦት ወር ቱርክ እስራኤል በጋዛ ላይ በወሰደችው እርምጃ በእስራኤል ላይ የተጠናከረ እርምጃ ምላሽ ለመስጠት ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ የከፈታቸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ የመቀላቀል ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች። ክሱን የማቅረቡ ሂደት አስፈላጊ የሆኑ የህግ ዝግጅቶች ይከተላል ብለዋል።በተጨማሪም በግንቦት ወር ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን የንግድ ልውውጥ ሙሉ በሙሉ ማቋረጧ ይታወሳል። የሀገሪቱ የንግድ ሚኒስቴር እንደገለጸው ይህ እገዳ በጋዛ ሰርጥ ያልቋረጠ ዕርዳታ ለማድረስ ዋስትና እስኪሰጥ ድረስ ተግባራዊ ይሆናል ብሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቱርክ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ በአለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት የከፈተቸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ለመቀላቀል ማመልከቻ ልታቀርብ ነው
ቱርክ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ በአለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት የከፈተቸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ለመቀላቀል ማመልከቻ ልታቀርብ ነው
Sputnik አፍሪካ
ቱርክ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ በአለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት የከፈተቸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ለመቀላቀል ማመልከቻ ልታቀርብ ነውየቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ሰኞ እለት በካይሮ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት ቱርክ... 06.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-06T18:48+0300
2024-08-06T18:48+0300
2024-08-06T19:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቱርክ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ በአለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት የከፈተቸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ለመቀላቀል ማመልከቻ ልታቀርብ ነው
18:48 06.08.2024 (የተሻሻለ: 19:23 06.08.2024)
ሰብስክራይብ