የዩክሬን ሀገራዊ ዕዳ በቮልዲሚር ዘለንስኪ የስልጣን ዘመን በ74 ቢሊዮን ዶላር ጨምሯል

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ሀገራዊ ዕዳ በቮልዲሚር ዘለንስኪ የስልጣን ዘመን በ74 ቢሊዮን ዶላር ጨምሯልይህም ሀገሪቱን ከመሩ የመጀመሪያዎቹ አምስት ፕሬዝዳንቶች በድምሩ ከተበደሩት ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው የዩክሬን የፋይናንስ ሚኒስቴር አስታውቋል።  እ.ኤ.አ በ1991 ዩክሬን ከሶቪየት ሕብረት መፍረስ በኋላ ያለባትን ሀገራዊ ዕዳ ስፑትኒክ ኢንፎግራፊ #SputnikInfographic አስቀምጦታል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0