‼ዩክሬን ከሁለት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከ115,000 በላይ ወታደሮቿን ማጣቷ ተነገረ

ሰብስክራይብ
‼ዩክሬን ከሁለት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከ115,000 በላይ ወታደሮቿን ማጣቷ ተነገረኪየቭ የፕሬዚዳንት ፑቲንን የሰላም ሃሳብ ግማሽ መንገድ እንኳ ተቀብላ ቢሆን ኖሮ ይህን ያህል ሠራዊት አታጣም ነበር ሲሉ የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ፀሐፊ ሰርጌ ሾጉ ተናግረዋል።" ፑቲን የሰላም ሃሣቡን ካቀረቡ ወደ ሁለት ወራት ገደማ አለፉ፣ እና በኪየቭ በኩል ምንም ምላሽ የለም " ሲሉ ሾይጉ አክሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0