በባንግላዲሽ የሚገኙ የተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አስተባባሪዎች የኖቤል ተሸላሚውን ሙሀመድ ዩኑስን የጊዜያዊ መንግስት ዋና አማካሪነት አድርገው ሾሙ

ሰብስክራይብ
በባንግላዲሽ የሚገኙ የተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አስተባባሪዎች የኖቤል ተሸላሚውን ሙሀመድ ዩኑስን የጊዜያዊ መንግስት ዋና አማካሪነት አድርገው ሾሙስለ ሙሀመድ ዩኑስ የሚታወቅ ነገር መሀመድ ዩኑስ የግራሚን ባንክ መስራች እና በማይክሮ ፋይናንስ ስራው ይታወቃል። የ2006 የኖቤል የሰላም ሽልማትን ያገኘው የታቸኛውን የሕብረተሰብ ክፍል የኢኮኖሚያዊ እና የማህበራዊ ልማት ለማሳደግ ባደረገው ጥረት ነው። የፖለቲካ አመለካከቱ ግልፅ ባይሆንም ዩኑስ በጸረ-መንግስት አቋሙ የሚታወቅ ሲሆን ከ190 በላይ በሆኑ ጉዳዮች ክስ ተመስርቶበታል። በጥር ወር የሠራተኛ ሕጎችን በመጣስ ተከሶ በዋስ እንዲወጣ ተደርጓል። ዩኑስ በአሁኑ ሰአት ፓሪስ የሚገኝ ሲሆን፤ በቅርቡ ወደ ባንግላዲሽ የመመለስ እቅድ እንዳለው ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0