የናይጄሪያ ጸረ-መንግስት ተቃውሞ መሪ ሚካኤል ሌኒን በመንግስት ቁጥጥር ስር ውሏል

ሰብስክራይብ
የናይጄሪያ ጸረ-መንግስት ተቃውሞ መሪ ሚካኤል ሌኒን በመንግስት ቁጥጥር ስር ውሏል🪧 በአፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ ከሀምሌ ወር መጀመሪያ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ እና የተቃውሞ ሰልፎች ሲካሄዱ የቆዩ ሲሆን ዋና ጥያቄያቸው በሀገሪቱ የተከሰተውን ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት መቋቋም የሚችል የደመወዝ ጭማሪ እንዲደርግ ማሳሳብ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0