ከምዕራባውያን የውበት መለኪያዎች ነፃ የወጣ የቁንጅና ውድድር፡ ኮትዲቯር የንግሥት አዉላባን ክብር ተቀዳጅታለች

ሰብስክራይብ
ከምዕራባውያን የውበት መለኪያዎች ነፃ የወጣ የቁንጅና ውድድር፡ ኮትዲቯር የንግሥት አዉላባን ክብር ተቀዳጅታለችየ26 አመቷ ወጣት እና በሰው ሃይል አስተዳደር ዘርፍ የምትሰራው ኩዋቺ አፖ ሩት ቅዳሜ በኮትዲቯር የአፍሪካ ንግስት አዉላባን ክብር አገኝታለች።አዲሷ ንግሥት 1.75 ሜትር ቁመት ሲኖራት ክብደቷ 100 ኪሎ ግራም ይመዝናል።የአፍሪካ ንግስት አዉላባ ውድድር የአፍሪካን ውበት የሚያከብር እና በተለያዩ ሀገራት የሚዘጋጅ ሲሆን ከእነዚህም መካከል፡- በኮትዲቯር በጋና በማሊ በጊኒ በኒጀር በበቶጎ በቤኒን በካሜሩንየሚካሄድ ሲሆን፤ የዘንድሮው ውድድር መሪ ቃል "የአእምሮ ጤናን ለመጠበቅ የሴቶች ሚና" የሚል ነበር።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0