የባንግላዲሽ ተቃዋሚዎች የሀገሪቱ የመጀመሪያው መሪ እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ ሀሲና አባት የሆኑትን የሙጂቡር ራህማን ሃውልት ለማፍረስ ሲሞክሩ ይታያል።

ሰብስክራይብ
የባንግላዲሽ ተቃዋሚዎች የሀገሪቱ የመጀመሪያው መሪ እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ ሀሲና አባት የሆኑትን የሙጂቡር ራህማን ሃውልት ለማፍረስ ሲሞክሩ ይታያል።ሃሲና በዛሬው እለት ከስልጣን መውረዳቸውን ተከትሎ በወታደራዊ በፍጥነትቦታውን መያዙ ይታወቃል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0