የአሜሪካን ጦር ሃይል ከኒጀር ጦር ሰፈር ለቀው መውጣት መጀመራቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የአሜሪካን ጦር ሃይል ከኒጀር ጦር ሰፈር ለቀው መውጣት መጀመራቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ"የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስቴር እና የኒጀር ሪፐብሊክ ብሔራዊ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቁት፤ የአሜሪካ ወታደሮች በአጋዴዝ አየር ኃይል ጦር ሰፈር 201ለቅቀው ለመውጣት ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል" ሲል የዩናይትድ ስቴትስ አፍሪካ ዕዝ ባወጣው የጋራ መግለጫ ላይ አስታውቋል።የዩናይትድ ስቴትስ ጦር እና የኒጀር ጦር ኃይሎች በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ የአሜሪካ ጦር ሙሉ በሙሉ ለቅቆ እስኪወጡ ድረስ በቅንጅታቸውን መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ መግለጫው አክሎ ገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0