የባንግላዲሽ ጦር አዛዥ ጊዜያዊ መንግስት ማቋቋሙን አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የባንግላዲሽ ጦር አዛዥ ጊዜያዊ መንግስት ማቋቋሙን አስታወቀዋከር-ኡዝ-ዛማን ዜጐችየሀገሪቱ ዜጎች “ጊዜ እንዲሰጧቸው” እና ከጊዜያዊ መንግሥት ጋር እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርበው፤ ሰዎች ወደ ሁከት እንዳያመሩ ጠይቀዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0