ታንዛኒያ ከ6,000 በላይ የስራ እድሎችን ይፋ አደረገች የታንዛኒያ መንግሥት 6,257 ክፍት የስራ መደቦችን ለህዝብ ሴክተሩ ይፋ ያደረገ ሲሆን ይህም በስራ ፈላጊዎች እና የቅርብ ተመራቂዎች ዘንድ ከፍተኛ ፍላጎት ሊጭር ይችላል ተብሏል። ከቁልፍ የስራ መደቦች ውስጥ የግዥ ኦፊሰሮች፣ አሽከርካሪዎች፣ የሂሳብ ባለሙያዎች፣ የማህበረሰብ ልማት ኦፊሰሮች እና የተለያዩ የስራ መስኮች ይገኛሉ። አመልካቾች የትምህርት እና ሙያዊ የምስክር ወረቀቶችን ጨምሮ የተሟላ ሰነድ በመያዝ ማመልከቻዎችን እስከ ነሐሴ 9 ድረስ ማስገባት አለባቸው። ብዙዎች እርምጃውን ቢቀበሉትም አንዳንዶች ከሀገሪቱ የሥራ አጥነት ችግር አንፃር በቂ አይደለም ብለው ይከራከራሉ። ለተሻሻሉ የስራ ፈጠራ ፖሊሲዎች የሚቀርቡ ጥሪዎች በተለይም በግብርና እና በማዕድን ዘርፉ እየጨመረ አንደሆነ ይነገራል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ታንዛኒያ ከ6,000 በላይ የስራ እድሎችን ይፋ አደረገች
ታንዛኒያ ከ6,000 በላይ የስራ እድሎችን ይፋ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ ከ6,000 በላይ የስራ እድሎችን ይፋ አደረገች የታንዛኒያ መንግሥት 6,257 ክፍት የስራ መደቦችን ለህዝብ ሴክተሩ ይፋ ያደረገ ሲሆን ይህም በስራ ፈላጊዎች እና የቅርብ ተመራቂዎች ዘንድ ከፍተኛ ፍላጎት ሊጭር ይችላል ተብሏል። ከቁልፍ የስራ... 04.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-04T19:19+0300
2024-08-04T19:19+0300
2024-08-04T19:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий