የሱዳን መከላከያ ኃይል በብሉ ናይል ክልል የተፈጸመውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃት እንደመከተ ገለጸ

ሰብስክራይብ
የሱዳን መከላከያ ኃይል በብሉ ናይል ክልል የተፈጸመውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃት እንደመከተ ገለጸ እንደ ጦር ኃይሉ ገለጻ አራተኛ የእግረኛ ክፍሉ በአል-ታዳሙን መንደር ቃሊ አካባቢ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ያደረሱትን ጥቃት አክሽፏል። የእግረኛ ክፍሉ የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን አውድሞ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን እንደገደለ እና ሌሎችንም እንደማረከ አስታውቋል። ሰራዊቱ ባሰራጨው ተንቀሳቃሽ ምስል ነፃ የወጣው አካባቢ ማህበረሰብ ምስጋናውን ገልፆ ወታደሮቹንም አወድሷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0