የሲጋራ ቁራጭ ፈልጎ የሚያገኝ ባለ አራት እግር ቫክዩም ክሊነር ሮቦት በጣሊያን ተፈጠረ

ሰብስክራይብ
የሲጋራ ቁራጭ ፈልጎ የሚያገኝ ባለ አራት እግር ቫክዩም ክሊነር ሮቦት በጣሊያን ተፈጠረ የሮቦት ውሻው ቬሮ የሚል ስያሜ ተሰጥቷል። ሙሉ በሙሉ ራሱን የቻለ እና በአሸዋ እና ደረጃዎች ላይ መንቀሳቀስ የሚችል ነው። እንደ ተመራማሪዎች ገለጻ የባለ እግር ሮቦት እግሮች ለመንቀሳቀስ እና ሌላ ተጨማሪ ስራ ለመስራት በአንድ ጊዜ ሲውሉ ይህ የመጀመሪያው ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0