ደቡብ አፍሪካ ለዩክሬን ሰላም የደቡባዊ ዓለም ቅንጅትን ለማሳደግ ቃል መግባቷን ቤጂንግ አስታወቀች "ደቡብ አፍሪካ የቻይናን 'ሸትል ዲፕሎማሲ' በጣም እንደምታደንቅ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ትብብራቸውን በማጠናከርና ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእውነት እና ፍትህ ድምጽ በመሆን ግጭትን የሚያበርዱ እና ሰላምን የሚያሰፍኑ ሁኔታዎች መፈጠር አንዳለባቸው ገልጻለች" ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው ተናግሯል። እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ የቻይና መንግሥት የዩሬዥያ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ሊ ሁይ አርብ እለት ደቡብ አፍሪካን በጎበኙበት ወቅት ከመንግሥት ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው በዩክሬን ቀውስ ዙርያ ተወያይተዋል። ለዩክሬን ቀውስ ፖለቲካዊ እልባት ለመፈለግ በቻይና እና ብራዚል መኻከል የተደረሰው ባለ ስድስት ነጥብ ስምምነት ከ110 በላይ ሀገራት አዎንታዊ አስተያየት ማግኘቱንም ጠቁሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ደቡብ አፍሪካ ለዩክሬን ሰላም የደቡባዊ ዓለም ቅንጅትን ለማሳደግ ቃል መግባቷን ቤጂንግ አስታወቀች
ደቡብ አፍሪካ ለዩክሬን ሰላም የደቡባዊ ዓለም ቅንጅትን ለማሳደግ ቃል መግባቷን ቤጂንግ አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ለዩክሬን ሰላም የደቡባዊ ዓለም ቅንጅትን ለማሳደግ ቃል መግባቷን ቤጂንግ አስታወቀች "ደቡብ አፍሪካ የቻይናን 'ሸትል ዲፕሎማሲ' በጣም እንደምታደንቅ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ትብብራቸውን በማጠናከርና ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእውነት... 04.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-04T12:22+0300
2024-08-04T12:22+0300
2024-08-04T12:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ደቡብ አፍሪካ ለዩክሬን ሰላም የደቡባዊ ዓለም ቅንጅትን ለማሳደግ ቃል መግባቷን ቤጂንግ አስታወቀች
12:22 04.08.2024 (የተሻሻለ: 12:46 04.08.2024)
ሰብስክራይብ