ሞስኮ እና ኑዋክቾት "የተቀራረበ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ቅንጅት" አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጡ እ.አ.አ. በ2024 ሞሪታኒያ የአፍሪካ ህብረት ተለዋጭ የሊቀመንበርነት ቦታን መረከቧ በጣም አስፈላጊ እንዲሆን አድርጎታል ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማቶች ተናግረዋል። የሞሪታኒያ ፕሬዝዳንት የሩሲያ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ልዩ ተወካይ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ሐሙስ እለት ተቀብለዋል። ውይይቱ ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን የተመረጡት ሞሃመድ ኡልድ ጋዙዋኒ ሲመተ በዓልን ተከትሎ የተካሄደ ነበር። ሁለቱ አካላት በሩሲያ እና ሞሪታንያ መካከል የነበረውን የተለመደ ወዳጃዊ ግንኙነት በማጠናከር ዙርያም ተወያይተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ እና ኑዋክቾት "የተቀራረበ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ቅንጅት" አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጡ
ሞስኮ እና ኑዋክቾት "የተቀራረበ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ቅንጅት" አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጡ
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ እና ኑዋክቾት "የተቀራረበ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ቅንጅት" አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጡ እ.አ.አ. በ2024 ሞሪታኒያ የአፍሪካ ህብረት ተለዋጭ የሊቀመንበርነት ቦታን መረከቧ በጣም አስፈላጊ እንዲሆን አድርጎታል ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማቶች... 03.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-03T14:23+0300
2024-08-03T14:23+0300
2024-08-03T14:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሞስኮ እና ኑዋክቾት "የተቀራረበ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ቅንጅት" አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጡ
14:23 03.08.2024 (የተሻሻለ: 14:46 03.08.2024)
ሰብስክራይብ