ደቡብ አፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ የበለፀገ ዩራኒየም እንዳላት የኢነርጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ ሀገሪቱ የጦር መሳሪያ ለማምረት የሚሆኑ የኒውክሌር ቁሳዊ ክምችት እንዳላት ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ማስታወቋን ሚኒስትር ግዌድ ማንታሼን ጠቅሶ ኔትወርክ24 የዜና ፖርታል ዘግቧል። መረጃው አጠቃላይ የጥንቃቄ ስምምነት አካል ነው። የበለፀገው ዩራኒየም ደረጃ ሚስጢራዊ መረጃ ነው ሲሉም አክለዋል። የኒውክሌር ኤክስፐርቱን ኖኤል ስቶትን ጠቅሶ ኔትወርክ24 እንዳለው ክምችቱ በአብዛኛው የአፓርታይድ ዘመን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ፕሮግራም ተረፈ ምርት ነው። ደቡብ አፍሪካ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ስርጭትን የማስቆም ዓላማ ያነገበውን ስምምነት ፈርማለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ደቡብ አፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ የበለፀገ ዩራኒየም እንዳላት የኢነርጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ደቡብ አፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ የበለፀገ ዩራኒየም እንዳላት የኢነርጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ የበለፀገ ዩራኒየም እንዳላት የኢነርጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ ሀገሪቱ የጦር መሳሪያ ለማምረት የሚሆኑ የኒውክሌር ቁሳዊ ክምችት እንዳላት ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ማስታወቋን ሚኒስትር ግዌድ ማንታሼን ጠቅሶ... 03.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-03T12:31+0300
2024-08-03T12:31+0300
2024-08-03T13:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ደቡብ አፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ የበለፀገ ዩራኒየም እንዳላት የኢነርጂ ሚኒስትሩ ተናገሩ
12:31 03.08.2024 (የተሻሻለ: 13:23 03.08.2024)
ሰብስክራይብ